Djibouti → Modjo → your gateጅቡቲ → ሞጆ → የእርስዎ በር
Freight that stays clear from port to warehouse.ከወደብ እስከ መጋዘን ግልጽ የሆነ የጭነት አገልግሎት።
Wedeb coordinates freight forwarding, customs clearance, inland transport and storage across the Djibouti–Addis corridor. One team keeps the handoffs in writing.ወደብ በጅቡቲ–አዲስ አበባ መስመር የጭነት ማስተላለፍ፣ ጉምሩክ፣ የውስጥ መጓጓዣና ማከማቻን ያስተባብራል። አንድ ቡድን ማስተላለፊያዎቹን በጽሑፍ ይይዛል።
The corridor we work, end to endከጫፍ እስከ ጫፍ የምንሠራበት መስመር
Swipe to follow the corridor →መስመሩን ለማየት ያንሸራትቱ →
One file, one coordinatorአንድ ፋይል፣ አንድ አስተባባሪ
A shipment should not need four phone calls.አንድ ጭነት አራት ስልክ መደወል አይጠይቅም።
Send us the cargo details once. We keep the same file moving from the booking desk to customs, the truck and your warehouse.የጭነቱን ዝርዝር አንድ ጊዜ ይላኩልን። ከቦታ ማስያዣ ጠረጴዛ እስከ ጉምሩክ፣ መኪናና መጋዘንዎ ድረስ ተመሳሳይ ፋይል ይቀጥላል።
you hear it from the person on the file — with a new time, a new ETA and what it costs.በፋይሉ ላይ ካለው ሰው ይሰሙታል — አዲስ ሰዓት፣ አዲስ የመድረሻ ጊዜና ወጪውን ጨምሮ።
Book the freightጭነቱን ያስይዙ
FCL or LCL from Asia, Turkey or the Gulf, booked through to Modjo.ከእስያ፣ ከቱርክ ወይም ከባህረ ሰላጤ FCL ወይም LCL እስከ ሞጆ ይያዛል።
Clear the customs fileየጉምሩክ ፋይሉን ያስወጡ
Declaration, valuation, inspection and release at Modjo and Kality.በሞጆና በካሊቲ ዲክላራሲዮን፣ ግምት፣ ምርመራና ልቀት።
Move it inlandወደ ውስጥ ያጓጉዙ
A named truck, driver and plate number — plus an ETA before you have to chase us.የመኪና፣ የአሽከርካሪና የታርጋ ስም — እርስዎ ከመጠየቅዎ በፊት የመድረሻ ጊዜ ይደርስዎታል።
Hold it or deliver itያከማቹት ወይም ያድርሱት
800 m² at Kality for palletising, short-term hold, and delivery to your gate.በካሊቲ 800 ካሬ ሜትር፦ በፓሌት መደራደር፣ አጭር ጊዜ ማቆያና እስከ በርዎ ማድረስ።
A typical shipment dayየተለመደ የጭነት ቀን
The handoffs that keep a file movingፋይሉን እየተንቀሳቀሰ የሚያቆዩ ማስተላለፊያዎች
Our operating rhythm — customer shipment records stay private.የሥራ ሂደታችን — የደንበኛ ጭነት መዝገቦች የግል ናቸው።
We open the fileፋይሉን እንከፍታለን
Cargo details, documents and one named coordinator are confirmed before the first handoff.የጭነት ዝርዝር፣ ሰነዶችና አንድ የተሰየመ አስተባባሪ ከመጀመሪያው ማስተላለፊያ በፊት ይረጋገጣሉ።
We meet the handoffማስተላለፊያውን እንገናኛለን
At the port, border or customs desk, a Wedeb person is there to move the next decision.በወደብ፣ ድንበር ወይም ጉምሩክ ጠረጴዛ ላይ የወደብ ሰው ቀጣዩን ውሳኔ ለማስኬድ ይገኛል።
We write the next moveቀጣዩን እርምጃ እንጽፋለን
The next handoff, owner and cost are recorded, so nobody has to reconstruct the story by phone.ቀጣዩ ማስተላለፊያ፣ ኃላፊና ወጪ ይመዘገባሉ፤ ማንም በስልክ ታሪኩን እንደገና ማጠናቀር አይጠበቅበትም።
We name the moveመጓጓዣውን እንሰይማለን
Truck, driver and plate number are shared before delivery — with an ETA you can plan around.መኪና፣ አሽከርካሪና የታርጋ ቁጥር ከማድረስ በፊት ይላካሉ፤ ሊያቅዱበት የሚችሉት የመድረሻ ጊዜም ይካተታል።
We close with proofበማስረጃ እንዘጋለን
Seal, count and signature return to the same file after delivery.ከማድረስ በኋላ ማሸጊያ፣ ብዛትና ፊርማ ወደ ተመሳሳይ ፋይል ይመለሳሉ።
“The truck broke down at Adama. New ETA tomorrow 08:00. The storage cost is on us.” We would rather send that message than let you find out on Thursday.“መኪናው በአዳማ ተበላሽቷል። አዲሱ የመድረሻ ሰዓት ነገ ጠዋት 8:00 ነው። የመጋዘኑ ወጪ በእኛ ላይ ነው።” ሐሙስ ላይ ራስዎ እንዲያውቁት ከመተው ይህን መልእክት መላክ እንመርጣለን።
“In 2020 we went from 26 people to 19. I told every client the truth about what we could and could not do that month. Most of them are still with us.” “በ2012 ዓ.ም ከ26 ሰው ወደ 19 ወረድን። በዚያ ወር ምን ማድረግ እንደምንችልና እንደማንችል ለየደንበኛው እውነቱን ነገርኩ። ብዙዎቹ አሁንም ከእኛ ጋር ናቸው።” Ato Dawit Kebede · Founder and General Managerአቶ ዳዊት ከበደ · መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ
Tell us what is in the container. You get a price in four working hours.በኮንቴነሩ ውስጥ ያለውን ይንገሩን። በአራት የሥራ ሰዓት ውስጥ ዋጋ ይደርስዎታል።
Fixed in birr, valid 15 days, with the charges listed one by one — including the ones other forwarders leave for the invoice.በብር የተወሰነ፣ ለ15 ቀን የሚያገለግል፣ ወጪዎቹ አንድ በአንድ የተዘረዘሩበት — ሌሎች አስተላላፊዎች ለደረሰኝ የሚተውትንም ጨምሮ።